‹‹ጥያቄ አለኝ››
ጥያቄውም የዜግነት መብት እንዲከበር ነው፤
ጥያቄውም የዜግነት መብት እንዲከበር ነው፤
አያምጣውና እንዳንል መጣብን እንጂ፡፡ ርሃብ፣ ችጋር፣ ጉስቁለናና፣ ጦርነት፣ ግፍ፣ ኢ-ፍትሃዊነት፣ አድሎዎና መድሎዎ ስጠሪረን፣ እንደ መዥገር የሙጥኝ/አልላቀቅ ሲል ‹‹እሪሪ›› ማለት በየትኛውም ዓለም አከባቢ የተለመደ ነው፡፡ ከእኛ ከኢት/ያዊያን ይህ ‹እሪታ ተለይቶብን አያውቅም ብል ማጋነን አይሆንብንም፡፡ ታዲያ በዚህን ወቅት እሪታው ቢያንሰን ነው እንጂ በፍጹም የሚበዛብን አይሆንም ባይ ነኝ፡፡ ለእሪታ ያበቃን ጉዳይ በኢህአዴግዊያን ዘንድ የዕቃ ዕቃ ጨዋታ ልመስላቸው ይችላል፡፡ ልማታዊ ጋዜጠኛ ከበደ ካሣ እንዳለው ማለቴ ነው፡፡ ሰብሰብ ሳደርገው በአንድ ሀገር ከሁለት በላይ ዜጎች ሆን ተብሎ እንዲፈጠሩ ሲደረግ፤ በኑሮ ተከፍተውና ቀኑ ሲጨልምባቸው፣ ገምሱ ጠግቦ ሲያገሣ፣ በተቃራኒው ያለው አጥቶ ሲያዛጋ፤ . . . ምንም እንኳ ይህ ሰው ሰራሹ የምድራዊው ውጣ ውረዱ የኢህአዴግ,ን ቤተሰቦች ይነካል ብለን ለመሞገት ቢናስብ፤ አሁንም የዕቃ ዕቃ ጨዋታ ቢመስለኝም …፤
ነገሯን በወጉ የታዘበው ‹‹አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ (አንድነት)›› ሕዝቡ አለን! የሚለውን ችግር ይዞ ወደ አደባባይ በመውጣት ድምጹን ያሰማ ዘንድ አጀንዳ ቀርጾ ቀን ቆርጦ፣ ቦታ (እንደተወለድኩበት አከባቢ አጠራር ‹‹ዱቡሻ››) ጠቁሞ፣ በጡሩንባ አስነግሮ ነበር፡፡ ይሄንን ለመከወን ግን ፓርቲዩን የገጠመው ውጣ ውረድ መተረክ ለቀባሪዩ . . . እንደማለት ስለሆነ ማንንም ሳላስፈቅድ ትቼው፡-
‹‹ቀኑ “የእሪታ ቀን” ነበር፡፡ በ2006 ዓ.ም ዕለተ ዕሁድ ሚያዝያ 26ቀን፡፡ ከሕዝብ ቁጥር አንጻር ከምርጫ-97 ወዲህ ትልቁ የተባለለትና በአደባባይ ሕዝብ የጮኸበት ዕለት፡፡ እኔና ጓዳኞቼ ከያለንበት ተጠራርተን፣ አንቀርም ተባብለን ተሳትፈናል፡፡ አዎን! አሁንም …ምላሹን በክብር እስካገኝ ድረስ እጠይቃለሁ! እጮሃለሁ! በእምባዬ እታጠባለሁ! ገና እሰለፋለሁ! ከዚህ ሌላ ሞት የለምና፡፡ አዎን! አሁን እየጠየቅን ያለነው ጥያቄ ስለ ዜግነት መብት ጥያቄ ሳይሆን ‹‹ዜግነቴ ዕውቂና ያግኝ›› ነውና በፈጣሪና በዓለም ሕዝብ ፊት መቆመን እቀጥላለሁ!!
‹‹ጥያቄ አለኝ! እንዲያስረዱኝም እንዲመልሱልኝም እፈልጋለሁ፡፡ …ይቀጥላል! በዚህ ተሳትፎ ብቻም ሳልገታ እንደ አባቶቼ፣ እንደ ታላላቆቼ፣ እንደ . . .፤ እኔም እንደ አቅሚቲ ትግሉን ለማገዝ ቆርጫለሁ፡፡ በጉልበት፣ በሀሳብ፣ በገንዘብ . . . አቅም በፈቀደው፣ ፈጣሪዬ በሬዳኝ መጠን ሁሉ …፡፡ ለዚህም አንዱ መገለጫዬ በፎቶዬ ላይ እንደሚታዩት የአንድነት ፓርቲ (UDJ) ያዘጋጀውን የገንዘብ ዋጋ ያለውን ባለ100ብር ኩፖን ባለቤት መሆኔ፤ ሲጤራ አቤት?! ሲልኩት ወደት?? ቀጠሯችን አክብሬ መገኘቴ ወ.ዘ.ተ ነው፡፡ ይህም ‹‹ለሀገሬ ጥቅም፣ ለፍትህና ለህልናዬ ዳኝነት›› የምሰጠው ወቅታዊ ምላሽ ነው፤ ለ‹‹እውነት››የምከፍለው ዋጋ ነው፡፡ እርሶዎስ ምን ያስባሉ?? …?? ከወደዱ ላይክ/ሸር (Like/Share) ይበሉ/ያደርጉ…፤ ቸር ያሰማን፡

No comments:
Post a Comment