Ethiopian People's Revolutionary

Monday, June 2, 2014

በደብረብርሃን ወያኔ ሞባይል ፍተሻ ላይ ተሰማርቷል

›
በደብረብርሃን ወያኔ ሞባይል ፍተሻ ላይ ተሰማርቷል።  ‪#‎ Ethiopia‬   ‪#‎ DebreBirhan‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) "መጀመሪያ የሚፈተሸው የተጠቀምከው ድህረገጽ ነው።...

ማዕከላዊ ማጎሪያ ሄጀ ነበር፡፡

›
ትላንት በነበፍቄ የፍርድ ሂደት ሊታደም ሄዶ መታወቂያው ተውሰዶ ሰኞ ማእከላዊ ቅረብ የተባለው ጋዜጠኛ በላይ ማናየ ዛሬ ሄዶ የገጠመውን ያወጋናል ልታሸብሩኝ አትሞክሩ! ማዕከላዊ ማጎሪያ ሄጀ ነበር፡፡ ዕሁድ በአራዳ ም...
Sunday, June 1, 2014

በትግራይ አለመረጋጋት አለ! ወያኔ ደንግጧል!!!

›
በትግራይ አለመረጋጋት አለ! ወያኔ ደንግጧል!!! ==================== አብረሃ ደስታ ጓዶች ህወሓቶች በጣም ደንግጠዋል። ባሁኑ ሰዓት በብዙ የሑመራ አከባቢዎች፣ ማይጨው (ሽኮማዮ)፣ ዓዲጎሹ (ተከዘ)፣ ሐውዜን...

ሶስቱ የዞን 9 ጦማርያን "የፍርድ ቤት" ቆይታ

›
የሶስቱ የዞን 9 ጦማርያን "የፍርድ ቤት" ቆይታ ለዛሬ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተጠይቆባቸው የነበረው ሶስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ማህሌት ፋንታሁን በፍቃዱ ሃይሉ እና አቤል ዋበላ ላይ ተጨማሪ 28 ቀናት...

‹‹ጥያቄ አለኝ››

›
‹‹ጥያቄ አለኝ›› ጥያቄውም የዜግነት መብት እንዲከበር ነው፤ አያምጣውና እንዳንል መጣብን እንጂ፡፡ ርሃብ፣ ችጋር፣ ጉስቁለናና፣ ጦርነት፣ ግፍ፣ ኢ-ፍትሃዊነት፣ አድሎዎና መድሎዎ ስጠሪረን፣ እንደ መዥገር የሙ...

ሶስቱ የዞን 9 ጦማርያን "የፍርድ ቤት" ቆይታ

›
ሶስቱ የዞን 9 ጦማርያን "የፍርድ ቤት" ቆይታ ለዛሬ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተጠይቆባቸው የነበረው ሶስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ማህሌት ፋንታሁን በፍቃዱ ሃይሉ እና አቤል ዋበላ ላይ ተጨማሪ 28 ቀናት ...
Saturday, May 31, 2014

አረብሳት ከኢትዮጵያ የሞገድ አፈና እየተደረገብኝ ነው አለ

›
አረብሳት ከኢትዮጵያ የሞገድ አፈና እየተደረገብኝ ነው አለ 31 May, 2014 Written by addis admassnews ካቻምናም ታፍኛለሁ፣ ዘንድሮ ግን በህግ እጠይቃለሁ ብሏል ተቀማጭነቱን በሳዑዲ አረቢያ ያደረገው...
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.